የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአዳማ ከተማ በሚገኙ የባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት የማዕቀፍ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Oct 16, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

 https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9910cad3-994e-4130-adfa-c9627dc85668/open 

Invitation to Bid

በአዳማ ከተማ በሚገኙ የባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት የማዕቀፍ ግዢ *

Procurement Reference No: EPHI-NCB-NC-0011-2018-BID-Open
Procurement Category: Non Consultancy Services

Market Type: National
Procurement Method: Open

Procurement Classification Code: 

  • Code: 86000000
  • Title: Education and Training Services


Lot Information 

  • Object of Procurement: በአዳማ ከተማ በሚገኙ የባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት የማዕቀፍ ግዢ *
  • Description: በአዳማ ከተማ በሚገኙ የባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት የማዕቀፍ ግዢ *
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Oct 26, 2025, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Oct 31, 2025, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Oct 31, 2025, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:  200
Eligibility Documents: 

Legal Qualification

Factor Criteria
Nationality

Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

Conflict of Interest

No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

Valid trade license or business organization registration certificate

Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

Valid tax clearance certificate

Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

VAT registration certificate

Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

Technical Qualification

Factor Criteria
ከፈደራል ቱሪዝም ሚኒስቴር/ከፈደራል ከባህልና ቱሪዝም ባለስልጣን/ የ 3 ኮከብ ደረጃ የተሰጠውና ማስረጃው የሚያቀርብ፡፡

ከፈደራል ቱሪዝም ሚኒስቴር/ከፈደራል ከባህልና ቱሪዝም ባለስልጣን/ የ 3 ኮከብ ደረጃ የተሰጠውና ማስረጃው የሚያቀርብ፡፡

ቢያንስ ደረጃቸውን የጠበቁ 85 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ስለመሆኑ (ለሁሉም የመኝታ ክፍሎች የራሳቸው መታጠቢያ፣ መፀዳጃ ክፍል ያላቸው ስለመሆኑ እና በማንኛውም ጊዜ የቀዝቃዛና የሙቅ ውሃ አገልግሎት የሚሰጥ ያለው)::

ቢያንስ ደረጃቸውን የጠበቁ 85 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ስለመሆኑ (ለሁሉም የመኝታ ክፍሎች የራሳቸው መታጠቢያ፣ መፀዳጃ ክፍል ያላቸው ስለመሆኑ እና በማንኛውም ጊዜ የቀዝቃዛና የሙቅ ውሃ አገልግሎት የሚሰጥ ያለው)::

ሆቴሉ የሚገኝበት ቦታ ከአውቶቡስ መናሀርያ በህዝብ ትራንስፖርት (በታክሲ) ከ3 ኪሎሜትር ርቀት ውስጥ የሚገኝና እንግዶች ከሆቴሉ ተነስተው በከተማዋ ውስጥ ወደ ፈለጉበት ቦታና አቅጣጫ በቂ የትራንስፖርትና ሌሎች አገልግሎት የሚያገኙበት መሆን አለበት፡፡

ሆቴሉ የሚገኝበት ቦታ ከአውቶቡስ መናሀርያ በህዝብ ትራንስፖርት (በታክሲ) ከ3 ኪሎሜትር ርቀት ውስጥ የሚገኝና እንግዶች ከሆቴሉ ተነስተው በከተማዋ ውስጥ ወደ ፈለጉበት ቦታና አቅጣጫ በቂ የትራንስፖርትና ሌሎች አገልግሎት የሚያገኙበት መሆን አለበት፡፡

የመጠባበቂያ (Back up) የኤለትሪክ ጄነሬተር አና በቂ የሆነ የውሀ አቅርቦትና የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር/ ወይም የጉድጓድ ውሀ (underground water) ያለው

የመጠባበቂያ (Back up) የኤለትሪክ ጄነሬተር አና በቂ የሆነ የውሀ አቅርቦትና የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር/ ወይም የጉድጓድ ውሀ (underground water) ያለው

Bid Security Amount: 100,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Bank Guarantee,

Bid Security From for Foreign Bidders: Bank Guarantee,

Notice: 

  • Terms and Conditions: ኢንስቲትዩቱ ጨረታውን የመሰረዝ ሙሉ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ከጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በፊቲ የጨረታ ማስከበሪያ በአካል መምጣት አለበት፡፡ የቀረቡት ቴክኒካል መስፈርቶች ትክክል ስለመሆናቸው እንደ አስፈላገነቱ የቴክኒክ ኮሚቴው በአካል ተገኝቶ ሊያረጋግጥ ይችላል፡፡. በግዥ መመሪያ ክፍል ስድስት ዐንቀፅ 27.5 እና አንቀፅ 61.4 መሰረት በአሸናፊው ዋጋ ለማቅረብ ተጫራቾች ፍቃደኛ ከሆኑ በደረጃቸው ቅደም ተከተል መሰረት ተመሳሳይ የሆነ የሆቴል የማዕቀፍ ስምምነት ሊፈራረም ይችላል፡፡

Address: 

  • Procuring Entity: Ethiopian Public Health Institute
  • Country: Ethiopia
  • Town: AA
  • Street: paster
  • Room Number: 05
  • Telephone: +251 91 356 6278
  • Email: akidus519@gmail.com 
  • Po Box: 1242
  • Fax: EPHI

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *