Your cart is currently empty!
ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት ለመቆጣጠር የፓርኪንግ ስርዓት መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 17, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የፓርኪንግ መቆጣጠሪያ ማሽን
ገጠማና ተያያዥ ስራዎች
ገነት ሆቴል የመኪና ፓርኪንግ ቦታ አሰራር ስርዓት ለመቆጣጠር የፓርኪንግ ስርዓት መቆጣጠሪያ ማሽን ገጠማና ተያያዥ ስራዎችን የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቅድመ መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የ2017/18 ዓ.ም ዘመን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT) ያላቸው፤
- የግብር ከፋይ ምዝገባና ሰርተፊኬትና መለያ ቁጥር ሰነድ ያላቸው፤
- በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች ስለጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ታሳቢ የሚደርግ 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ ከድርጅታችን የፋይናንስ ቢሮ ከፍል የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) ከፍለው መውሰድ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ “ለገነት ሆቴል” በሚል በማሰራት ከቴክኒካል ሰነድ ጋር ለብቻው በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የቴክኒካል ሰነድ እና ስራውን የመስሪያ ፋይናንሻል ሰነድ ለእያንዳቸው አንድ ኮፒ በማዘጋጀት በተናጠል ለየብቻ በማሸግ በጥቅል በአንድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማደረግ እስከ አስረኛው (10) ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የፍይናንስ ክፍል ቢሮ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ አስረኛው(10) ቀን የስራ ቀን ካልሆነ የጨረታው መክፈቻ በቀጣይ ባለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ተወካዮች ባሉበት በአስረኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- አ/አ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ
ለተጨማሪ ማብራሪያ :- 011-550-4701/09-11-25-06-41/ 09-39-50-00-00
ገነት ሆቴል
cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Equipment cttx, cttx Installation, cttx IT and Telecom cttx, cttx Networking Equipment and Installation cttx, cttx Safety and Security cttx, cttx Service cttx, cttx Software Provision, Development and Web Design cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Maintenance and Other Engineering Services cttx