Your cart is currently empty!
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 17, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታቸው የተገለፁትን ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
1.ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ፡–
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የዋሱ ስም |
ቅርንጫፍ
|
የቤቱ አይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
የቤቱ አድራሻ |
መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚካሄደው |
ሃራጁ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
አቶ መኮንን አዱኛ |
ወ/ሮ መሠረትወርቁ |
ጫንጮ |
መኖሪያ
|
CA/89/2005/12 |
531ካ/ሜ |
ጫንጮ ከተማ |
1,100,000 |
ጫንጮ ቅርንጫፍ |
16/03/18 |
|
4:30-5:30 |
||||||||||
|
2 |
ወ/ሮ ማርታ መሸሻ |
ወ/ሮ ማርታ መሸሻ |
ኮልፌ
|
መኖሪያ
|
AA000060301135 |
724 ካ/ሜ |
አዲስ አበባ
|
2,000,000
|
ዋና መስሪያ ቤት
|
18/03/18 |
|
4:00-5:00 |
2. በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የዋሱ ስም |
ቅርንጫፍ
|
የቤቱ አይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
የቤቱ አድራሻ |
መነሻ ዋጋ
|
ጨረታው የሚካሄደው |
ሃራጁ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት |
|
1 |
ወ/ሪት ራሄል ወልደሀና |
ወ/ሮ ፀሀይ መካሻ ዱቤ |
አዳማ
|
መኖሪያ
|
OR001016303017
|
194.21ካ/ሜ
|
ኣዳማ
|
1000,000
|
አዳማ ቅርንጫፍ
|
09/03/18 |
|
4:30-5:30 |
||||||||||
|
2 |
ወ/ሮ ስመኝ አንገሱ |
አቶ በድሉ ግርማ ተካ |
አደአ
|
መኖሪያ
|
w/mmlmD1115/2013 |
333 ካ/ሜ
|
ድሬ
|
1000,000
|
አደአ ቅርንጫፍ
|
11/03/18 |
|
4:00-5:00 |
ማሳሰቢያ፡–
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ)ብቻ በማስያዝ በጨረታው ቀንና ሰዓት በአካል ወይም በውክልና በመገኘት መጫረት ይችላል።
- ሀራጁ የሚካሄደው በልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ ጋዜጣው ላይ በተጠቀሰው መሰረት ይሆናል።
- የቤቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባሉት ሶስት የስራ ቀናት በአካል በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- አሸናፊውያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊነቱ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫትን ጨምሮ መከፈል ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ግን ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ሆኖ ጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል።
- የስም ማዛወሪያ እና ተያያዥነት ያላቸውን ክፍያዎች ገዥ ይከፍላል።
- ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ዋና መ/ቤት 011–557-72-62 / 011-557-7263 ወይም አዲስ አበባ 22 ከጎላጎል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ኒው ዴይ ሆቴል ሊደርሱ ሲሉ ወደ ቀኝ ገባ ብሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት የህግ መምሪያ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ