Your cart is currently empty!
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የዝቋላ ስቲል ሚል ሮሊንግ ፋብሪካ ወደ ሥራ በማስገባት Maintenance and Revamping ሥራ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 18, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር አቤሜሊ/ሰቼማ/ግጨ/2018/03
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የዝቋላ ስቲል ሚል ሮሊንግ ፋብሪካ ወደ ሥራ በማስገባት maintenance and Revamplng ሥራ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የግብር መከፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂ፣ አግባብ ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ቅጂውን፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት እና የግብር መክፈያ መለያ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ ስም ሒሳብ ቁጥር 1000014630906 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ–አርብ ጠዋት 2፡30-6፡00 ሰዓት ከሰዓት 7፡30-11፡00 ሰዓት ኢንዱስትሪያችን ቅጥር ግቢ በመቅረብ ሰነዱን ከግዥ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በCPO ወይም bankantee ወይም Cash ቢያንስ ለ88 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት በ8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኛ ወለል ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 22 ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ጀምሮ በ6o ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡
- ኢንዱስትሪው ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ቴክኒካልና ፋይናንሻል ለየብቻ ሆኖ በኢንቨሎኘ አሽጎ ዋናውና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት፤
አድራሻ፦ ከአ/አ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ሽገር ከተማ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ)
አጠገብ ከASICO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል፡፡
በተጨማሪ መረጃ – ስልክ ቁጥር 0114340409/0114350608
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ
ኢንዱስትሪ የዝቋላ ስቲል ሚል ሮሊንግ ፋብሪካ
cttx Building Construction cttx, cttx Construction and Water Works cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Finishig Works cttx, cttx House and Building cttx, cttx Industrial Machinery Provision and Installation cttx, cttx Installation, cttx Maintenance and Repair cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Others cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Maintenance and Other Engineering Services cttx