የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ICT Equipment’s and Its Accessory ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Reporter(Oct 19, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ

.. 12/2018

1. Supply Of ICT Equipment’s and Its Accessory

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን

  • ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል
  •  የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  •  ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  •  የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  •  በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
    • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት
    •  የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 200,000.00 (ሁለት መቶ ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.. ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል
    • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ::
    • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 20/02/2018 . እስከ ቀኑ 900 ሰዓት
    •  ጨረታው የሚከፈተው፡ በዕለቱ 20/02/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት
    •  ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
    • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል::

አድራሻ፡የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *