ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህበር የከባድ መኪና የ2018 ዓ/ም የተሽከርካሪ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ (ቦሎ) ለማድረግ ስለፈለገ 184 ዋናው (ጎታች) እና ተሳቢ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ወይም ማስመርመር ይፈልጋል


Reporter(Oct 19, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ

Ref. No ናት/ድዳ/SC/24411/25

ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህበር የከባድ መኪና 2018 / የተሽከርካሪ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ (ቦሎ) ለማድረግ ስለፈለገን 184 ዋናው (ጎታች) እና ተሳቢ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ወይም ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

/

የተሽከርካሪው ዓይነት

የመጫን አቅም

መለኪያ

የአንዱ ዋጋ ከቫት በፊት

1

ጎታች ብዛት 184

1 ሰው

በቁጥር

 

2

ተሳቢ ብዛት 184

400 ኩንታል

በቁጥር

 

በመሆኑም ተጫራቾች

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን 184 የቴክኒክ ምርመራ ፓወር እና ተሳቢ የስንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት . ባንቢስ ምንትዋብ ህንፃ ወረድ ብሎ የድሮ ወርስድ ፉድ (WIF) ህንፃ 2 ፎቅ..ስልክ፡ 0925-90-43-80/ 09-96-01-75-71 ግዥ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ . ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት /የተ/የግል// ስልክ ቁጥር 0935405102/0910478365/ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው ጥቅምት 21/2018 . ከጠዋቱ 400 ጨረታው ተዘግቶ ጥቅምት 24/2017 . ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ . ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል// ከጠዋቱ 9:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የስውም::

ማሳሰቢያ፡ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ /ቤቱም የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

ድርጅቱ!


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *