Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ ግንባታዎች ያረፉበት ይዞታ፣ የምግብ ዘይት እና የሳሙና ማምረቻ ማሽነሪዎች፣ ለኢንዱስትሪ፣ ግንባታ ላይ የሚገኝ ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ፣ ለኢንዱስትሪ/የዱቄት ማምረቻ ሕንጻ ከነማሽነሪዎቹ፣ መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Oct 19, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)
|
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት
|
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ)
|
የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
1 |
ሽሙ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው
|
ድሬ ዳዋ ከተማ፣ ቀበሌ 02 |
2791 እና መል/ሊ/3124
|
12,224
|
ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ ግንባታዎች ያረፉበት ይዞታ፤ የምግብ ዘይት እና የሳሙና ማምረቻ ማሽነሪዎች |
1,020,580,515
|
10/03/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00-4፡00
|
|
2 |
ሸሙ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር |
ተበዳሪው
|
ድሬ ዳዋ ከተማ፣ ቀበሌ 02 |
መል/ሊ/1279
|
10,000
|
ለኢንዱስትሪ
|
72,975,829.16
|
10/03/2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00-5፡00 |
|
3 |
አቶ መስፍን ባዘዘው
|
ጂቲኤም ንግድ አ.ማ
|
አዲስ አበባ ከተማ ለሚኩራ ክ/ከ |
AA000060809292
|
933 |
በግንባታ ላይ የሚገኝ ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንፃ |
461,950,785.14
|
10/03/2018 ዓ.ም ጠዋት 5፡00-6፡00 |
|
4 |
ጉደር አግሮ ኢንዱስትሪ ኃየተ የግ ማኅበር |
አቶ አስራት መኮንን
|
ባሕር ዳር ከተማ፣ ቀበሌ 16 |
7389 እና 9369/91
|
18,682 |
ለኢንዱስትሪ የዱቄት ማምረቻ ሕንጻ ከነማሽነሪዎቹ |
84,916,032.20
|
10/03/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00-9፡00 |
|
5 |
ዋይ ኤ ኤም ሆቴል ኃ/የተ/ የግ/ማኅበር |
አቶ ዮሐንስ ከበደ ተሰማ
|
በትግራይ ክልል ውቅሮ ከተማ ሐየሎም ቀበሌ |
2901/4/3795/2004
|
168 |
ለሆቴል አገልግሎት የሚውል ሕንጻ
|
30,598,338.06
|
10/03/2018 ዓ.ም ከሰዓት 9፡00-10፡00 |
|
6 |
ወ/ሮ ሙኒራ ጃቢር አህመድ |
አቡበከር ያሲን
|
አዲስ አበባ ን/ስ/ላ/ክወረዳ 2
|
02/249/00153 28/803426/01
|
500 |
መኖሪያ ቤት
|
20,934,631.67
|
11/03/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00-4፡00
|
|
7 |
አቶ ፍፁም ሰለሞን
|
ተበዳሪው |
በአዲስ አበባ ከተማ HN/1104የቤት ቁጥር BA2S4-83/ ቦሌቁጥር 03 ወለል ቁጥር 11ኛ አያት 2 ሳይት 4 የህንፃ |
AA00006100750703 |
85.79 |
ባለ ሁለት መኝታ መኖሪያ ቤት
|
4,980,922.61
|
11/03/2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡00-5፡00
|
|
8 |
አቶ ለሚ መንግስቱ |
ተበዳሪው |
በአአ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 12 ቦሌ ቡልቡላ ሳይት፣ ብሎክ 026፣ ወለል ቁጥር 01 የቤት ቁጥር 066
|
ቦሌ 12/144/7/29/1573/29/00
|
51.33 |
የንግድ ቤት
|
3,267,166.98
|
11/03/2018 ዓ ም ጠዋት 5፡00-6፡00
|
|
9 |
ሺንጓ ዙ (SHE NGHUA XU)
|
ተበዳሪው |
በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ
|
L/000231/2007
|
15,402
|
ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ግንባታና ይዞታ
|
91,755,809.75 |
11/03/2018 ዓ ም ከሰዓት 8፡00-9፡00 |
|
10 |
አቶ መልሲ ገረሱ |
ተበዳሪው |
በሸገር ከተማ ፉሪ ክ/ከ ቀበሌ 04 |
S/00025/2012
|
140 |
ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+ 2 ሕንጻ
|
9,786,048.48
|
11/03/2018 ዓ ም ከሰዓት 9፡00-10፡00 |
|
11 |
አቶ ጌታቸው መንግስቱ |
ተበዳሪው |
በአአ ከተማ የካ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 12፤ የካ አባዶ 14 ሳይት፣ ብሎክ 061፣ ወለል ቁጥር 07፤ የቤት ቁጥር 066 |
AA000051207323 |
106.34 |
ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት
|
4,637,043.86
|
12/03/2018 ዓ ም ጠዋት 3፡00-4፡00 |
|
12 |
አቶ አብደላ ገነሞ
|
ተበዳሪው |
ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ አሌሉ ቀበሌ |
30303 |
586 |
ንግድ ቤት
|
7,080,844.58
|
10/03/2018 ዓ ም ጠዋት 3፡00-4፡00
|
|
13 |
አቶ አብደላ ገነሞ |
ተበዳሪው |
ኦሮሚያ ክልል ሻሽመኔ ከተማ ቡርቃ ጉዲና ቀበሌ
|
3000 |
864 |
ንግድ ቤት
|
7,754,485.31
|
10/03/2018 ዓ ም ጠዋት 4፡00-5፡00
|
|
14 |
አቶ አብደላ ገነሞ
|
አቶ በሺር ገመዳ |
ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ |
H46 |
275 |
መኖሪያ ቤት
|
1,527,863.26
|
10/03/2018 ዓ ም ጠዋት 5፡00-6፡00 |
|
15 |
አቶ አብደላ ገነሞ
|
አቶ ዳንኤል ወልዱ
|
ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ |
9081 |
350 |
መኖሪያ ቤት
|
4,583,655.51
|
10/03/2018 ዓ ም ከሰዓት 8፡00-9፡00 |
|
16 |
አቶ አብደላ ገነሞ |
ተበዳሪው |
ኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ አሌሉ ቀበሌ |
9072 |
350 |
መኖሪያ ቤት
|
4,454,359.55 |
10/03/2018 ዓ ም ከሰዓት 9፡00-10፡00 |
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው::
- በተራ ቁጥር 5 ስር የተገለፀው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ቅጥር ጊቢ ውስጥ፣ ከተራ ቁጥር 11-16 የተገለፁት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሆን የተቀሩት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነዉ አምባሳደር አካባቢ በሚገኘዉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 42ኛ ፎቅ በሚገኘዉ አዳራሽ ቁጥር 4203 ነው::
- የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሊሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል::
- ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል::
- የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
- ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል::
- በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል::
- ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀስው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን የወስዳል::
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል እንዲሁም ከተራ ቁጥር 12-16 የተገለፁት ንብረቶችን በተመለከተ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ህግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::