Your cart is currently empty!
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 21, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ሰም |
የዋሱ ስም |
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ |
የሚሸጠው ንብረት |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የንብረቱ መግለጫ |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ሽያጭ ቀን |
ሰዓት
|
|
1 |
አቶ አለሙ ቀልበሳ
|
አቶ አሰሙ ቀልበሳ |
ባኮ ቅርንጫፍ
|
ቤት
|
ባኮ /ከተማ ቀበሌ |
ቤት
|
የካርታ ቁ BU/M/B/2923 ካሬ 200 |
300,000 (ሦስት መቶ ሺህ ) |
ኅዳር 15 ቀን 2018 |
4:00
|
1- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን፤ ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባኮ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4- በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥሮች 0917 811 612መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.