Your cart is currently empty!
የአርቤጎና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ በ2018 ዓም በኮሌጁ ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ Agro Food Dairy PP Mechanics, ICT, BET, Domestic works, Animal production & Animal Health የሙያ መስኮች ለሥልጠና የሚያገለግሉ ዕቃዎችን በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
ሀገር አቀፍ የጨረታ ማስታወቂያ
የአርቤጎና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ በ2018 ዓም በኮሌጁ ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ ቀጥለው የተዘረዘሩትን Agro Food Dairy PP Mechanics, ICT, BET, Domestic works, Animal production & Animal Health የሙያ መስኮች ለሥልጠና የሚያገለግሉ ዕቃዎችን በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና Tin Number ቲን ነምበር ያላቸው
3. ከጠቅላላ ዋጋ 2 % የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማቅረብ የሚችሉ
4. ከዚህ በፊት ለጨረታ ተሳትፎ መልካም አፈጻጸም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
5. ለሚያቀርበው ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችል የምትችል ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከኮሌጁ ግዢ ክፍል ንብ/አስ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመምጣት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ በብር 1000 /አንድ ሺህ ብር/ መግዛት በዚሁ የጨረታ ሰነድ ላይ በጥንቃቄ በመሙላት በድርጅቱ ማህተም በማረጋገጥ በአንድ ኦሪጅናልና ሁለት ኮፒ የተዘጋጀውን ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ ቴክኒካልና ፋይናንሻል በመለያየት በማሸግ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡ በመሆኑም ከላይ የተዘረዘረውን የጨረታ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችም፣ ድርጅቶችም ሆነ ማህበራት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡ ይህ ጨረታ የሚዘጋው ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን በ6፡00 ተዘግቶ በዚያው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ላይ ይከፈታል፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-
/0912098704
0916370606/0916370824
የአርቤጎና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ