ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Oct 21, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ  ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው

ስም

ዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ መግለጫ 

የጨረታው መነሻ ዋጋ

ጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

 

1

ወ/ት ዮርዳኖሰ

 

ወ/ሮ  ፍቅርነሽ አያሌው

መነሀሪያ ቅርንጫፍ

 

ቤት

ሀዋሳ ከተማ ምስራቅ ከተማ ቴሶ ቀበሌ

የካርታ ቁ SD001080204002 ካሬ 213.14

4,000,000 (አራት ሚሊዮን )

ር 15 ቀን 2018

 

4:00 ሰዓት

 

2

ናሆም ተክለወልድ

ናሆም ተክለወልድ ማሞ

ሀዋሳ ቅርንጫፍ

ቤት

ሀዋሳ ከተማ ታቦር ክ/ከተማ ቀበሌ ሆ/ዋጮ

5140

5,000,000 አምስት ሚሊዮን

 

ር 15 ቀን 2018

 

4:00 ሰዓት

 

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ መነሀሪያ እና ሃዋሳ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች ፡- 09 10 82 50 85/ 09 13 34 08 33 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ  ፋይናንስ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *