ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 21, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተዉን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

ብድር  የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋ

 

የጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

 

1

አቶ በህሩ ከበደ

አቶ በህሩ ከበደ

ኩዩ ቅርንጫፍ

 

ቤት

ኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ቱሉ ሚልኪ ከተማ ቀበሌ 01

ቤት

ካርታ ቁጥር W/T/M/956/15 የቦታው ስፋት በካሬ 439.5

 

288,400 (ሁለት መቶ ሰማኒያ ስምንት ሺህ አራት መቶ ብር)

ህዳር 15 ቀን 2018

 

4፡00

 

2

ወ/ሮ ሰናይት ታደሰ

 

ወ/ሮ ሰናይት ታደሰ

 

ኩዩ ቅርንጫፍ

ቤት

ኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ቀሬጎሃ ከተማ ቀበሌ 01

ቤት

ካርታ ቁጥር BMG-13/1187/2002 የቦታው ስፋት በካሬ 549.53

231,000 (ሁለት መቶ ሰላሳ አንድ ሺህ ብር)

ህዳር 15 ቀን 2018

 

4፡00

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኩዩ ትርጉጭፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባለ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 09 20 05 80 18/ 09 13 03 21 98 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *