Your cart is currently empty!
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽህፈት ቤት የሐራጅ ማረሚያ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 21, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ማረሚያ
በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ብዙአየሁ ማሞ እና በፍ/ባለዕዳ ግዛቸው ማሞ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ/ም ታትሞ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የሐራጅ መነሻ ዋጋ በአካባቢው የሊዝ ግምት 1,623,372 የተባለው በስህተት ስለሆነ ከታች በተገለጸው መሰረት እንዲታረም እንጠይቃለን።
ማረሚያ
በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ብዙአየሁ ማሞ እና በፍ/ባለዕዳ ግዛቸው ማሞ የሐራጅ መነሻ በአካባቢው የሊዝ ግምት 162,372 ተብሎ የሐራጅ ማስታወቂያው የታረመ መሆኑን እንገልፃለን።
የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/68da55750a538a470f000001