Your cart is currently empty!
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 21, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የዋሱ ስም | ብድር የወሰዱበት ቅርጫፍ | የሚሸጠው ንብረት 
 | የንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ ዓይነት 
 | የንብረቱ መግለጫ 
 | የጨረታዉ መነሻ ዋጋ 
 | የጨረታ ሸያጭ ቀን | ሰዓት | 
| 1 | አህመዲን ሰንደሎ 
 | አህመዲን ሰንደሎ 
 | ቡታጅራ ቅርንጫፍ | ቤት | ቆሼ ከተማ 01 ቀበሌ ብሎክ 19 | ቤት | የካርታ ቁ B19/17/06 ካሬ228.8 | 620,380 (ስድሰት ህደር መቶ ሃያ ሺህ ሦስት መቶ ሰማኒያ 
 | ህዳር 15/2018 ዓ.ም. | 4፡00 ሰዓት | 
| 2 | አህመዲን ሰንደሎ 
 | አህመዲን ሰንደሎ 
 | ቡታጅራ ቅርንጫፍ | ቤት | ቆሼ ከተማ 01 ቀበሌ | ቤት | የካርታ ቁ B19/19/06 ካሬ 226.60 | |||
| 3 | አህመዲን ሰንደሎ 
 | ወ/ሮ ብዙ ስርሞሎ | ቡታጅራ ቅርንጫፍ | ቤት | ቆሼ ከተማ 01 ቀበሌ መንደር 7 | ቤት | W.H.COB-01/01/07 ካሬ 1500 
 | 
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቡታጅራ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች ፡- 09 10 70 13 27/ 09 11 65 32 48 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ