Your cart is currently empty!
የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት 500 ካሬ ቦታ ላይ የሚገኝ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ ከሳሽ ቦጋለ ሆቴል እቁብ ማህበር በአፈ/ተከሳሾች ከነ ጌትነት መንግስት መካከል ስላለዉ የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የኛ አፈ/ተከሳሽ ጌትነት መንግስት ንብረት የሆነ በአዘና ከተማ 01 ቀበሌ የሚገኝ አዋሳኙም በምስራቅ መንገድ፣በምዕራብ የማዘጋጃ ቤት፣በሰሜን ክብረት ቸኮል፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ታደሰ በሚያዋስነው መካከል የሚገኝ 500 ካሬ ቦታ ላይ የሚገኝ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 6,809,689/ስድስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ዘጠኝ ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ብር / ብር በማድረግ የጨረታ ማስታወቂያውን ከጥቅምት 16 ቀን 2018 አስከ ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም በ30 ቀን በአየር ላይ አንዲውል በማድረግ ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ ሁሉ የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ ኛውን ብር በማስያዝ በቦታው ተገኝቶ መጫረት የሚችል መሆኑን ፍ/ቤቱ ያስታውቃል።
የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ከፍተኛ ፍርድ ቤት