በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2018

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102 ኮር መምሪያ 2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1. የፅህፈት መሳሪያ
  • ሎት 2. የፅዳት ማቴሪያል
  • ሎት 3. የሥልጠና መርጃ ማቴሪያል
  • ሎት 4. የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ
  • ሎት 5. ፕላንት ማሽነሪ ጥገና

በመሆኑም ከዚህ በታች የቀረቡትን መስፈርቶች የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እየገለጽን፤ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡

1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2. 2018 / የመንግስት ግብር የከፈሉ፡፡

3. የቫት ተመዝጋቢ መሆነቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5. ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት በምዕ/ሸዋ ዞን ባኮ ከተማ በሚገኘው ካምፕ ቅጥር ግቢ መግዛት ይችላሉ፡፡

6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለ መረጃ ስልክ ቁጥር፡– 09 12 68 92 38 / 09 75 41 15 46 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102 ኮር መምሪያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *