በሰሜን ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ጉዳይ ቡድን መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሾች እነፍሬሕይወት ስለሺ 4 ሰዎች እና በተከሳሽ / የወርቅውሃ ወሌ መካከል ያለውን የፍ/ብሔር ክርክር አስመልክቶ በሸገር ከተማ፣ በቡራዩ /ከተማ አስተዳደር፣ ኤጀርሳ ጎሮ ወረዳ የሚገኘው የካርታ ቁጥር -95-4114/84 የቤት ቁጥር 7415 የሆነ መኖሪያ ቤት ስፋቱ 865.5 ካሬ ሜትር አዋሳኞቹ የፍርድ ባለእዳ ድርሻ በምዕራብ / ፎዚያ ከማል፣ በደቡብ የግለሰብ ንብረት፣ በሰሜን መንገድ የሚዋስነውን በጨረታ እንዲሸጥ የበረከ ወረዳ ፍርድ ቤት ስላዘዘ የመነሻ ዋጋ ብር 15,000,000.00 /አስራ አምስት ሚሊዮን ብር/ ለመሸጥ ስለፈለገ ይህንን መኖሪያ ቤት መግዛት የሚፈልጉት ሰዎች 10/02/2018 እስከ 10/03/2018 ድረስ ለአንድ ወር በአየር ላይ በመቆየት መግዛት የሚፈልጉት ሰዎች በቤቱ ቦታ ተገኝታችሁ እንድትገዙ ማስታወቂያ በመለጠፍ የሚገዙት ሰዎች 11/03/2018 400 እንዲቀርቡ የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት አዟል፡፡

በሰሜን ሸዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የበረ ወረዳ ፍርድ ቤት የፍትሐ ብሔር ጉዳይ ቡድን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *