Wollo University የተሸከርካሪ ጎማና ባትሪ ዕቃ ግዥ(ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓሰ)


Government(Oct 23, 2025)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/74c89e44-c550-45f9-bc93-2180989f0c4c/open

Reference Number: WU-NCB-G-0036-2018-BID-Open
Lot Reference: TCC–NCB-G-GB-0017-2018-BID

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Wollo University

Contact Information

Address: TITA

Town: Dessie

Country: Ethiopia

P.O. Box: 1145

Post Code: 1

Telephone: +251 998075404

Email: kaleayalew23@gmail.com

Office: 41

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 17, 2025, 12:00 AM
  • Submission Deadline: Oct 27, 2025, 4:00 PM
  • Opening Schedule: Oct 27, 2025, 4:30 PM
  • Clarification Deadline: Oct 22, 2025, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 200

Bid Security: 50000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee

Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee

Qualification Requirements

  • የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት

    የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል 

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)

  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)

  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)

  • የጥቅም ግጭት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)

  • ዜግነት

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)

  • የገንዘብ አይነት

    ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ

    Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)

  • የቀረበ የጨረታ ዋጋ

    ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣

    Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ)

  • የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)

  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)

  • የንግድ ፈቃድ

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)

  • ዋስትና

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ 1. ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት መሰረት አሸናፊው ድርጅት የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓስ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል። 2. አሸናፊው ድርጅት ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የዕቃውን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ 3. ዩኒቨርሲቲው ካስቀመጠው ስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ መሙላት ተቀባይነት የለውም። 4. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫቱን ካላሳዩ ቫት እንደጨመሩ ተደርጎ ይወሰዳል። 5. ሁሉም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ሲፔኦበ አካል ማቅረብ አለባቸው። 6. ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *