የሚአ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሮድ ፈንድ በጀት የሚአከ ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው ካልቨርት እና ዲች ጥገና ስራ ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC ተቋራጮችን እና ካልቨርት እና የጠጠር መንገድ ጥገና ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆነ GCRC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 25, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የሚአ//አስ/ ፋይ////ቤት በሮድ ፈንድ በጀት የሚአከ ዋና ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው

  • ሎት 1 ካልቨርት እና ዲች ጥገና ስራ ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC ተቋራጮችን
  • ሎት 2 ካልቨርት እና የጠጠር መንገድ ጥገና ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆነ GCRC/ ለሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ

1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው

3. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው

5. ግብር ስለመክፈላቸው ከገቢዎች /ቤት ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

6, የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን ብር 1000/አንድ ብር/ ከፍለው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፤

7. የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ ሀጋዊነት ሰነድ እና ፋይናንሻል የተሞላበትን ሰነድ 1 ኦርጅናልና 1 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ 95,000 ዘጠና አምስት ብር ለሎት ሁለት 40,000/አርባ ብር ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ ቼክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት ለሚ //አስ/ ፋይ////ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 16ኛው ቀን ከቀኑ 830 ታሽጎ በዚያው ቀን 900 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።

10. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።

11. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በመሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

///አስ/ ////


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *