ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 25, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/027/25

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

.

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ለጨረታው የቀረበው ንብረትና የቦታው ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋው (ብር)

የጨረታው የሚካሄድበት

 

ቀን

 

ሰዓት

 

 

ለጨረታው የቀረበው ንብረት

ከተማ፣ወረዳ፣ ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

 

 

1

ቁምነገር 2000 ሸማቾች የኅ//ማህበር

ሾላ ገብያ

ቅርንጫፍ

 

ቁምነገር 2000 ሸማቾች/የኅስ ማህበር

የንግድ ቤት

 

አ/አ ከተማ የካ / ወረዳ 05

የካ/215459/11

 

1878

.

 

88,234,391

 

ህዳር 25 ቀን 2018 .

 

4:00-

6:00

 

 

ማሳሰቢያ

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ከፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ .. ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
  3. የሐራጁ አሸናፊ ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታከስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (5%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው አሸናፊው ይከፍላል።
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
  6.  የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
  8. ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሑፍ ሲደርሰው ነው።
  9. ህዳር 23 ቀን 2018 . 300_330 ሰዓት አራት ኪሎ አብርሆት ቤተ መጸሐፍ አካባቢ በሚገኘው ዳሸን ባንክ ሰሜን አዲሰ አበባ ቀጠና /ቤት በመገኘት በእለቱ ከባንኩ ተወካይዮች ጋር በመሆን የሚሸጠውን ቤት መጎበኘት ይቻላል።
  10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 170~40 38 ወይም 011-170~49-53 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሸን ባንክ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *