Your cart is currently empty!
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ስር የሚገኘው በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክሰ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Oct 25, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ስር የሚገኘው በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት የኤሌክትሮኒክሰ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት
- በዘርፉ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው፤
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤
- ቨዚሆልድንግ መክፈል የሚችሉ፡
- የታደሰ ፍቃድ ያለው/ያላት
- ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15(አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ከዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል ግ/ን/አስተዳደር ሥራ ሂደት ማስገባት ይችላሉ፡፡
- የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 02 የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው ለ15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ታሽጎ በ 6፡30 ሰዓት በተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል። ተጫራቾች የሚጫሬቱበትን በሰም ታሸጎ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል ብሮ ቁጥር 06 ለዝህ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ማሰገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ሳይሆን ሲቀር ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማሰከበሪያ ብር 30,000(ሰላሳ ሽህ ብር) ብቻ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል
ማሳሰቢያ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ የሚገኘው በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል