Your cart is currently empty!
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter(Oct 26, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የብድር መያዣ ንብረት የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር አ.ማ. ለተበዳሪው ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሸሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት አካል ያስመዘገበውንና ከዚህ በታች የተገጸው ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
|
ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ቦታ እና ሰዓት |
||
|
ክልል |
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ወረዳ |
|||||||||
|
1 |
አቶ ጸጋዬ ወ/አፍራሽ ሆርዶፋ |
አቶ ጸጋዬ ወ/አፍራሽ ሆርዶፋ |
የንግድ ህንጻ G+2 እና G+1 |
ገላን |
ኦሮሚያ |
ሸገር |
ገላን |
ገላን |
BMG/17/07 |
400 |
18,413,724.24 |
ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ገላን ቅርንጫፍ ላይ በድጋሚ ይካሄዳል፡፡ |
|
2 |
አቶ ጸጋዬ ወ/አፍራሽ ሆርዶፋ |
አቶ ጸጋዬ ወ/አፍራሽ ሆርዶፋ |
የንግድ ህንጻ G+2 |
ገላን |
ኦሮሚያ |
ሸገር |
ገላን |
ገላን |
BMG/QD1 እና QD2/07 |
1,000 |
53,053,035.11 |
ህዳር 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ገላን ቅርንጫፍ ላይ በድጋሚ ይካሄዳል፡፡ |
|
3 |
አቶ ጸጋዬ ወ/አፍራሽ ሆርዶፋ |
አቶ ጸጋዬ ወ/አፍራሽ ሆርዶፋ |
ለKG ት/ቤት አገልግሎት እየሰጠ ያለ ህንጻ(ካኔኑስ አካዳሚ ተከራይቶ እየተገለገለበት) |
ገላን |
ኦሮሚያ |
ሸገር |
ገላን |
ገላን |
KIBQ/TW1/2013 |
7,500 |
57,173,313.07 |
ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ገላን ቅርንጫፍ ላይ በድጋሚ ይካሄዳል፡፡ |
|
4 |
አቶ ገዛኃኝ ደሳለኝ ጂማዩ |
አቶ ገዛኃኝ ደሳለኝ ጂማዩ |
የመኖሪያ ቤት |
አባ ነብሶ |
ኦሮሚያ |
ቢሾፍቱ |
ዱከም |
|
OR009041805010 |
140 |
5,433,926.40 |
ህዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል፡፡ |
|
5 |
አቶ ታዱ ረጋሳ ተሊላ |
አቶ ታዱ ረጋሳ ተሊላ |
የመኖሪያ ቤት |
ቢሾፍቱ |
ኦሮሚያ |
ቢሾፍቱ |
ድባዩ |
ደካቦር |
ኦሮ003074301014 |
102.07 |
2,064,422.69 |
ህዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል፡፡ |
|
6 |
አቶ ታዱ ረጋሳ ተሊላ |
አቶ ታዱ ረጋሳ ተሊላ |
የመኖሪያ ቤት |
ቢሾፍቱ |
ኦሮሚያ |
ቢሾፍቱ |
ድባዩ |
ደካቦር |
ኦሮ003074208004 |
109.40 |
4,678,639.89 |
ህዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት ከ8፡00-10፡00 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል፡፡ |
ተጫራቾች እንዲያውቋቸው
1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4 (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ ቅርንጫፉ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገበ፣ ንግድ ፍቃድ፣ የታደሰ መታወቅያ የድርጅቱን ውክልና ማቅረብ አለበት፡፡
2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለጨረታ የቀረበው ንብረቶች ባሉበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
3. ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-3 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለገላን ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 13-82 00 39/ 09 17-66 39 40 ወይም በቢሮ 011 445 0492፣ ለተራ ቁጥር 4 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለአባ ነብሶ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 12-04 15 52/ 09 13-03 83 83 እና ከተራ ቁጥር 5-6 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 09 10-75 17 22/ 011 437 0033 በመደወል መጠየቅና መጎብኛት ይቻላል።
4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ 15 ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
5. ተጫራቾችንን ለማበረታታ ሲባል ከተራ ቁጥር 1-3 ለተጠቀሱት ንብረቶች ብቻ መስፈርቱን አሟልቶ ለሚቀርብና በጨረታው አሸናፊ ለሆኑ ተጫራቾች ባንኩ እስከ 50% ብቻ ብድር ያመቻቻል፡፡
6. የጨረታው አሸናፊ በሀገሪቱ ህግ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የታክስና ቫት ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ካሉ ከፍሎ ስሙን ወደ ራሱ የሚያዛውር ይሆናል፡፡
7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ.