Your cart is currently empty!
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የጥራት መፈተሻ መሳሪያዎችን (የላብራቶሪ እቃዎች) ማለትም Stiffness Jester ብዛት 1፣ Printability tester ብዛት 1፣ Tensile Strength Teste ብዛት 1፣ Bursting Strength Jester ብዛት 1፣ Roughness tester ብዛት 1፣ እና Drying Time Tester ብዛት 1፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 28, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 003/18
ድርጅታችን የተለያዩ የጥራት መፈተሻ መሳሪያዎችን (የላብራቶሪ እቃዎች) ማለትም Stiffness Jester ብዛት 1፣ Printability tester ብዛት 1፣ Tensile Strength Teste ብዛት 1፣ Bursting Strength Jester ብዛት 1፣ Roughness tester ብዛት 1፣ እና Drying Time Tester ብዛት 1፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዘገባና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው፣ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የሚይመለስ ብር 300.00 ከፍለው በመግዛት ፋይናንሽያልና የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተስያ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት 6ኛ ፎቅ ነባሩ ሕንፃ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30.000 በባንክ ከፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዘ አለባቸው።
ጨረታው 16/3/ ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅደመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል። የፋይናንሽያል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታ አይገደድም።
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት
ስልክ ቁጥር፡-011-155-5230
ድረ ገፅ (www.ethbspe.org)
Berhanena selam printing enterprise
አዲስ አበባ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት