የጨለለቃ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት ስፋቱ 474 ካ.ሜ የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 27, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.

የጨረታ ማስታወቂያ

የፍ//መብቶች፡-1 / ቤተልሄም አለማየሁ 2 ብሩክ ልኡልሰገድ 3 ብርሃኔ ተካ እና በፍ/ ባለዕድዎች 1. አቶ እስጢፋኖስ አለማየሁ 2. / ፂዮን ዓለማየሁ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ጉዳይ አስመልክቶ በሟች አቶ አለማየሁ አብርሃ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤት ስፋቱ 474.ካሜ የቤት ቁጥር 267 የሆነ በመነሻ ዋጋ 2,505,969.55 /ሁለት ሚሊዮን ከአምስት መቶ አመስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ዘጠኝ ብር ከሃምሳ አምስት ሳንቲም ሲሆን ተጫራቾች 1/4 በማስያዝ ከ19/02/2018 . እስከ 19/03/2018 ጨረታው ከአየር ላይ የሚውል ሲሆን ጨረታው በ19/03/2018 . 3፡00 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት ይካሄዳል።

የጨለለ /ከተማ ወረዳ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *