Your cart is currently empty!
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት ሞተር ሳይክል፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጀኔሬተር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 29, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የጨረታ ማስታወቂያ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ማለትም፡-
- ሞተር ሳይክል
- የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
- ጀኔሬተር
- የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች፡-
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የቫት ተመዝገቢነት ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡
- የመልካም ስራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ኦርጅናል የድርጅቱ ማህተም መምታት የሚችል
- የጨረታ ዋስትና 30000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ
- የምዝገባ ሰርተፍኬት ምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን በሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሠነዱን በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጂናል እና 01 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ድረስ በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥን በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀነ 8፡30 ሰዓት መገኘት የሚፈለጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ማሳሰቢያ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 0462370081/0913743709 / 0910044175/0964140527
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Energy, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Generators cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Stationery cttx, cttx Tri Wheeler, Electromechanical and Electronics cttx, Motorcycles and Bicycles Purchase cttx, Power and Electricity cttx