Your cart is currently empty!
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 29, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
| ተ.ቁ | የተበዳሪው ስም | የዋሱ ስም | ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ | የሚሸጠው ንብረት | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ ዓይነት | ካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት | የጨረታው መነሻ ዋጋ | የጨረታ ሽያጭ ቀን | ሰዓት | 
| 1 | አቶ ደጄኔ መንግስቱ | አቶ ደጄኔ መንግስቱ | ቡታጅራ ቅርንጫፍ | ቤት | ጉራጌ ዞን ማረቆ ወረዳ ቆሼ ከተማ ቀበሌ 01 | ቤት | የካርታ ቁጥር MEB 01/02/07 የቦታ ስፋት በካሬ 200 የካርታ ቁጥር B01/01/2010 ካሬ 200 | 202,575 ( ሁለት መቶ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ሰባ አምሰት) | ህዳር 22/2018 | 4:00 | 
1- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
2– አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
3– ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቡታጅራ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4– በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
5– ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች 09 11 63 84 84 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ