ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ብሔራዊ ቲአትር አካባቢ ባስገነባው 3B+G+25 ሕንጻ ላይ የተወሰኑ ወለሎችን ለቢሮ እና ለሬስቶራንት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል


Reporter(Jan 25, 2026)

የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ

ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ . ብሔራዊ ቲአትር አካባቢ ባስገነባው 3B+G+25 ሕንጻ ላይ የተወሰኑ ወለሎችን ለቢሮ እና ለሬስቶራንት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን ውስን ወለሎች የምትፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው የሚገልፀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ ከጥር 18 ቀን 2018 .. ጀምሮ እስከ ጥር 29 ቀን 2018 .. ድረስ ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ ዋናው /ቤት ብሔራዊ ቲያትር አካባቢ (ለገሃር) ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22 ወለል) በመምጣት የማይመለስ ብር 300.00 (በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000202585446 ወይም በአቢሲንያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 30748) በመክፈል፣ በሥራ ሰዓት በመውሰድ በተዘጋጀው ቅፅ መሠረት ሞልታችሁ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።

አድራሻ፡ ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ . ዋና / (ለገሃር) ሀብት ሥራ አመራር መምሪያ (22 ፎቅ)

የስልክ ቁጥር፡– 09 10 06 87 72/ 09 11 43 02 92

አዲስ አበባ 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *