ሕብረት ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል


Reporter(Jan 25, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ሕብረት ባንክ .. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሸሻለ በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የአስያዥ ስም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት

የንበረት ይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

በብር

 

ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

 

1

አቶ ቴዎድሮስ አውግቸው በየነ

አቶ ቴዎድሮስ አውግቸው በየነ

ለቡ ላፍቶ

 

አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ /ከተማ፣ወረዳ 12 የቦታ ስፋት 238.50 . የሆነ አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ባለ 3 ወለል ቤት፣

ቦሌ12/39/4/11 /2913/4 0172/03

 

43,255,859.00

 

የካቲት 24 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 500 እስከ 600 ሰዓት

2

አቶ ብሩክ ባርሴ ሙሉጌታ

 

አቶ ብሩክ ባርሴ ሙሉጌታ

 

ዲላ

ዲላ ከተማ ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 199.687 . አገልግሎቱ ለመኖሪያ የሆነ ቤት

SN003010415140

1,547,698.00

 

የካቲት 24 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 500 እስከ 600 ሰዓት

3

አዱራ : ኮንስትራክሽን /የተ/የግ//

 

አዱራ : ኮንስትራክሽን /የተ/የግ//

 

ጋምቤላ

ጋምቤላ ከተማ፣ ቀበሌ 01፣የቦታ ስፋት 1434 . አገልግሎቱ ለንግድ የሆነ ቤት

 

34941/2012

 

90 26 345.00

 

የካቲት 25 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 500 እስከ 600 ስዓት

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ . (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (..) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። ከባንክ ክፍያ ማዘዣ (..) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።

2. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከሕግ አገልግሎቶች መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናትአስቀድሞ መጎብኘት ይችላል።

3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፤ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው። ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል። ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ /ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ (የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።

4. በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ንብረት ሐራጅ የሚካሄደው የሕብረት ባንክ . ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ (ሕብር ታወር) 26 ፎቅ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው። በተራ ቁጥር 2-3 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚካሔደው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ላይ ነው።

5. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል።

6. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።

7. ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ንብረቶች ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል።

8. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል።

10. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ ለቡ ላፍቶ ቅርንጫፍ 0114 19 90 61 ዲላ ቅርንጫፍ፡ 0463 31 13 27 ፣ጋምቤላ ቅርንጫፍ 0475 51 08 28 ወይም የሕግ አገልግሎት መምሪያ 0114 70 03 15/47 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *