Your cart is currently empty!
ዳሸን ባንክ የኢንደስትሪ መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Jan 26, 2026)
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0001/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ለጨረታው የቀረበው ንብረትና የቦታው ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋው(ብር) |
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||
|
ለጨረታው የቀረበው ንብረት/አገልግሎት |
አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
|||||
|
|
ሁሴን ወርቅቾ ሞሳ |
ቶራ |
ሙሹሪ ከድር አህመድ |
የኢንደስትሪ መጋዘን |
ሲልጤ ዞን፤ ጦራ ከተማ፤ ቀበሌ 02 |
4299/09 |
5,000 ካ.ሜ |
4,818,249.61 |
የካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-6:00 |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻይካሄዳል።
3. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታክስ ፤ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል።
4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ነው።
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠንቀቀ ሊራዘም ይችላል።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 170 4953 ወይም 011 170 4519 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ.