Your cart is currently empty!
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026)
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
- ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐራጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ለቀሪው የሊዝ ክፍያ ገዢው ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
- ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ/ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 7፤ ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ ኢማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር እና ዴት ሊቲጌሽን ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 1153 እና 011 515 0711 ኤአ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጪው ስም |
የንብረቱ እይነት እና አገልግሎት |
የቦታው ስፋት በካ.ሜ |
የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታ ሰዓት
|
ጨረታው የወጣበት ጊዜ |
|
1 |
አቶ ብሩክ አበበ ታፈስ |
አቶ ብሩክ አበበ ታፈስ |
ለኢንዱስትሪ /ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል መጋዘን |
3332.58 |
የቀድሞ 8153/2001 አዲሱ ETH000010253828 የቦታው ልዩ መለያ ቁጥር OR001050126007 |
ምስሸዋ ዞን አዳማ ከተማ፤ ደጋጋ (05) ቀበሌ |
50,810,000.00
|
የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ.ም
|
4:30-5:30
|
5:30-6:00
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
2 |
አቶ ብሩክ አበበ ታፈሰ
|
ወ/ሮ ትዕግስት አለማየሁ አሰፋ |
ለኢንዱስትሪ /ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል መጋዘን |
2499.75
|
የቀድሞ 735590/97 አዲሱ ETH000010253764 የቦታው ልዩ መለያ ቁጥር OR001050131011 |
ምስሸዋ ዞን አዳማ ከተማ፤ ደጋጋ (05) ቀበሌ
|
46,403,850.51
|
የካቲት 18 ቀን 2015 ዓ.ም
|
8:30_9፡30 |
9:30-10:00 |
በድጋሚ
|
|
3 |
ማርቁማ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ መሰረት ከበበው አለም |
G+3 መኖሪያ ቤት (ግንባታው ያልተጠናቀቀ |
245 |
ለ/ኩራ2/150/201/493/00 አዲሱ ካርታ ቁጥር LMK10319184624548218
|
አዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 02 |
24,040,790.28
|
የካቲት 19 ቀን 2015 ዓ.ም
|
4:30-5:30
|
5:30-6:00
|
በድጋሚ
|
|
4 |
አቶ ሰው መሆን አለሙ በለጠ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት
|
120 |
የምስክር ወረቀት ቁጥር ETH0001000000-00004079245 እና የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር AA000090701497
|
አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 11 |
8,621,806.13
|
የካቲት 19 ቀን 2015 ዓ.ም |
8:30_9፡30 |
9:30-10:00 |
በድጋሚ
|