Your cart is currently empty!
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ለማይዘሎ አዲስ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍል እና የጣፋ ጲርጫ Comprehensive Health post ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 30, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ለማይዘሎ አዲስ የ2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍል እና የጣፋ ጲርጫ Comprehensive Health post ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
- ሎት አንድ ለትምህርት ቤቶች ጽ/ቤት ለማይዘሎ ኣዲስ የ2ኛ ደረጃ ትቤት የመማሪያ ክፍል ግንባታ
- ሎት ሁለት የጣፋ ጲርጫ Comprehensive Health post ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ
በዚህም መሠረት ከታች በዝርዝር የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።
- በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት፤
- የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ያላት፤
- ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ወቅታዊ የግብር ከፍያ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል! የምትችል፤
- የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር TIN ያለው ያላት
- ተጨማሪ እሴት ታክስ VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች፤
- የታደሰ የሙያ ፈቃድ GC ወይም BC ከደረጃ (1_7) ማቅረብ የሚችል የምትችል፤
- መልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ማቅረብ የሚችል የምትችል
- የግንባታ ቦታ የጎበኙበት ደብዳቤ ከአሠሪው መቤት ማቅረብ የሚችል የምትችል፤
- የአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ማስረጃና ሌሎች ሰነዶችን ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለጸው የብር መጠን 90,000/ ዘጠና ሺህ ብር እና ሎት ሁለት 30,000 ሃያ ሽህ ብር ሲፒአ CPO በቼክ በመኮዛ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ስም አሠርተው ከጨረታ ሰነድ ጋር አንድ ላይ ማስገባት ይኖርበታል።
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 አምስት መቶ ብር ሰመሎ ኮዛ ወረዳ ገቢ ዎች ጽ/ቤት በመክፈል ሰነዱን ከግዥ ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር-8 መግዛት ይኖርበታል።
- በተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ የግንባታ ሥራው የመወዳደሪያ ሃሳብ ደጋፊ ሰነዶች በግልጽና በጥራት የሚታይ እና የሚነበብ መሆን አለባቸው። ይህም የሚሆነው ከላይ በተገለጸው መሠረት ሆኖ ከተገለጹት ጉዳዮችና ሁኔታዎች ጋር የተጣጣመና ተቀባይነት ያላቸው መሆን አለባቸው የማይነበብ እና የማይታዩ መረጃዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
- ተጫራቾች ከላይ ከ1–12 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግሥት የሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርበታል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሎት ኣንድ ለ21ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ21ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ በ21ኛው ቀን 4፡30 ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡-
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥራችን 09 16 76 70 44 ወይም 09 10 40 95 44 ይደውሉ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ
ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት