Arbaminch University፡ Procurement of Mattress


Government(Jan 31, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0398-2018-PUR
  • Object of Procurement: ለ7ኛ ጊዜ የወጣ ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ፍራሽ (Mattress) ጥራቱን የጠበቀ እና ዙሪያው በሪቫን /3//8*
  • Description: ለ7ኛ ጊዜ የወጣ ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ፍራሽ (Mattress) ጥራቱን የጠበቀ እና ዙሪያው በሪቫን /3//8*
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Arbaminch University
  • Clarification Request Deadline: Feb 02, 2026, 8:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Feb 01, 2026, 1:22:01 PM
  • Terms and Conditions:
  1. ጥራቱንና መጠኑን በጠበቀ መልኩና ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት።
  2. አሸናፊ የሆነ ድርጅት አርባ ምንጭ ዕቃ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል።
  3. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  4. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *