Your cart is currently empty!
የእርኮ ማኅበር የዓመቱን ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026)
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
የእርኮ ማኅበር በመቱ ከተማ የሚገኝ ከለጋሽ ድርጅት ጥቂት በሚያገኛቸው የገንዘብ ድጋፍ ሥራዎችን በ2025 ዓ.ም ሲሠራ እንደነበር ይታወቃል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ የዓመቱን ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል።
በዚሁ የሚያስፈልጉ
- የዘመኑ ግብር የከፈለና ሕጋዊ የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ያለው፤
- የሥራ ፍቃዱን ያደሰ፤
- የግብር መለያ ቁጥር ያለውና በዓለም አቀፍ የተመሰከረለት መሆኑ የተረጋገጠ፤
የእርኮ ማኅበርን ሂሳብ ኦዲት በማድረግ የሚሠራበትንም ዋጋ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረከብ የሚችል በ402 ፖስታ ሳጥን ቁጥር በመላክ ሊወዳደር ይችላል
ለተጨማሪ መረጃ
0928298332 መጠቀም ይቻላል።
ኢሉባቦር ዞን መቱ ከተማ።
የእርኮ ማኅበር