ወሎ ዩኒቨርስቲ የአውትዶር ስክሪን ኬብል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Feb 03, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0099-2018-PUR
  • Object of Procurement: ድጋሜ የወጣ የአውትዶር ስክሪን ኬብል ግዥ KIoT 2018
  • Description: ድጋሜ የወጣ የአውትዶር ስክሪን ኬብል ግዥ KIoT 2018
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Wollo University
  • Clarification Request Deadline: Feb 04, 2026, 5:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Feb 04, 2026, 9:33:09 AM
  • Terms and Conditions:
  1. ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
  2. እቃው ተቀባይነት የሚያገኘው አሸናፊው የሚያቀርበው ሳምፕል በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ተቀባይነት ሲያገኝ ነው።
  3. አሸናፊው ድርጅት እቃውን ወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ንብረት ክፍል ድረስ ማምጣት አለበት።
  4. ተወዳዳሪዎች አቅርቦቱ የተቀላጠፈ እንዲሆን ኮምቦልቻ፤ደሴና አካባቢው መሆን አለባቸው።