የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል


Be’kur(Feb 02, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አፍሪካ እቁብ ማህበር እነ ስማቸው አበበ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ገዳሙ አሳየ 4 እራሳቸው መካከል ባለው የገንዘብ ክስ ክርክር ጉዳይ አፈ ተከሳሾች የተወሰነባቸውን ገንዘብ ለመከፈል ፈቃደኛ ባለመሆናቸው የአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ገነት ተፈሪ ንብረት የሆነ በቲሊሊ ከተማ 02 ቀበሌ አዋሳኝ በምሥራቅ ክፍት ቦታ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን ታደለ መለሰ እንዲሁም በደቡብ አየሁ ምህረት የሚያዋስነው መኖሪያ ቤት ግምት ብር 633,056.67 (ስድስት መቶ ስላሳ ሶስት ሺህ ሃምሳ ስድስት ብር ከስልሳ ሰባት ሳንቲም) መነሻ ዋጋ ይሸጣል፡፡ ስለሆነም ከጥር 25/2018 ዓ/ም እስከ የካቲት 25/2018 ዓ/ም ከቆየ በኋላ የካቲት 26/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ማንኛውም ተጫራች በቦታው ተገኝተው እንዲጫረቱና አጫራች ኮሚቴው በቦታው ተገኝቶ እንዲያጫርት በጨረታው አሸናፊ ወገንም 1⁄4 ኛውን ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት ሲል ፍርድ ቤቱ አዝዟል፡፡

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *