የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


Be’kur(Feb 02, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ አንዷለም በቀለ እና በአፈ/ተከሳሽ ደረጀ አድማስ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ እንጅባራ ከተማ 01 ቀበሌ በአዋሳኝ በምሥራቅ ክፍት ቦታ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን አለሜደሜ እንዲሁም በደቡብ አስማረች የሚያዋስነውን በወ/ሮ ሙሉቀን ዘውዴ ስም የተመዘገበ ቤት በመነሻ ዋጋ ብር 2,600,000 (ሁለት ሚሊዩን ስድስት መቶ ሺህ ብር) ስለሚሸጥ የጨረታ ማስታወቂያን በጋዜጣ ከወጣበት ከጥር 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 25/2018 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ 30 ቀናት በማዋል የካቲት 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 እንዲሸጥ ሲል ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ወደ ጨረታው ስትመጡ የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በሲፒኦ ይዛችሁ እንዲቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *