Your cart is currently empty!
የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት የ2025 አመት ሂሳብን ጨምሮ ለሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ሥራ የሚሰሩ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Feb 04, 2026)
ዓመታዊ የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ እንዲወጣልን
የተቀናጀ የቤተሰብ አገልግሎት ድርጅት አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን በፌደራል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የተመዘገበ እና በአዲስ አበባከተማ ሁሉም ክ/ከተሞች እና በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በርካታ የበጎ አድራጎትና የልማት ተግባራትን በማከናወን ላይ የሚገኝ ድርጅት ነዉ::
በመሆኑም በየሶስት አመቱ የዉጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በመቅጠር ለተከታታይ ሶስት አመታት የኦዲት ሥራ ሲያሰራ የቆየ ሲሆን እ.አ.አ. የ2025 አመት ሂሳብን ጨምሮ ለሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ሥራ የሚሰሩ ና በዋናነት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያመሉ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
በዚህ መሰረት፡
- የታደሰ ፈቃድ ያላቸዉ፣ ና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
- በመስኩ በቂ የሥራ ልምድ ያላቸዉ፣
- በኢትዮጲያ የሂሳብ ና ኦዲት ቦርድ ባለስልጣን እዉቅና ያላቸዉ
- በፌደራል የሲቪል ማሃበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን እዉቅና ያላቸዉ መሆን አለባቸዉ፣
ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ10 ቀናት ማመልከት ይቻላል:: የድርጅቱ ቢሮ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሾላ ገበያ ጀርባ (በህብረት ባንክና ንግድ ባንክ መካከል ባለዉ አስፓልት 100 ሜትር ወረድ እንዳሉ በስተቀኝ በኩል ዘወትር በሥራ ሰዓት ማመልከት ይቻላል::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912-47 76 77 ወይም 0985-66 01 61
ደዉለዉ ያረጋግጡ::