ClFA Ethiopia Humanitarian Fund የጨረታ እርማት ማስታወቂያ አውጥቷል


Reporter(Feb 04, 2026)

የእርማት ማስታወቂያ

ClFA Ethiopia Humanitarian Fund ጃንዋሪ 6 – 2026 በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ በእንግሊዝኛው እትም ቅፅ 29 ቁጥር 1530 ገፅ 6 ላይ Invitation of Bid For the supply of ESNF kits በሚል ርዕስ ማስታወቂያ አስነግሯል። በመሆኑም በወጣው ቢድ ላይ መካተት የነበረባቸው ሶስት ሎጐዎች ሙሉ በሙሉ ባለመካተታቸው ከላይ የተጠቀሱት ሎጐዎች በማስታወቂያው ላይ የተካተቱ መሆኑን እናሳውቃለን።

የጨረታ ማስታወቂያው የተዘጋ መሆኑ በዚሁ ለመግለጽ እንወዳለን።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6958e63d0a538a5a17000001