በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዴቻ ወረዳ ለቦባ ገጫ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት የመንገድ ፓውዛ ግንባታ ሥራ ለማስገንባት ስለምፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 04, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዴቻ ወረዳ ለቦባ ግጫ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት የመንጎድ ሰው ግንባታ ሥራ ለማስገንባት ስለምፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት፦

  1. የተቋራጭ ደረጃ Electro– Mechanical Grade 5 እና ከዛም በላይ ፈታድ ያለው
  2. በ2018 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  3. የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  4. የግብር ከፋይ መለያ ምስክር ወረቀት ያለው
  5. በ Electro- Mechanical ሴራ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ።
  6. በElectro -Mechanical ስራ በጥራት ሰርቶ ስላስረከቡት የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤ ወይም የምስክር ወረቀት ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  7. በወረዳ ወይንም በከተማ አስተዳደሩ ስራ በእጃቸው ካላቸው ከ70%በላይ አፈጻጸም ያለው መሆኑን የምገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የምችል በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ በ30 ቀናት ውስጥ የማይመለስ 300 ብር /ሦስት መቶ/ ብር ብቻ ከዴቻ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ከፍለው ከመ/ቤታችን የግ/ን/አ/ ስራ ሂደት መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች Electro- Mechanical ንግድ ፈቃድና ተያያዥ መረጃቸውን ኮፒዎችና CPO በአንድ ፖስታ የፋይናንሻል መረጃውን በአንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒዎችን ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀመረው በሚቆጠር 30ኛ ቀን ከሰዓቱ 8፡00 ሰዓት በዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ናንብረት አስ/ር ስራ ሂደት ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው በዕለቱ በታሸገበት ዕለት ከሰዓቱ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 በፍደል /አንድ መቶ ሽህ/ ብር ብቻ በባንክ የተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ CPO ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ቀደም ሲል ጨረታ አሸንፎ ስራውን ያስተጓጓለ /የታገደ| ድርጅት ተቋራጭ) በጨረታ መሳተፍ አይችልም።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
  • በጨረታ አከፋፈት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ሁኔታ አያስተጓጉልም።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0945927114 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

በደ/ም/ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

አውራዳ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *