የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ኦዳ አዳራሽ አከባቢ ለማስዋብ የሚውል የጥገና እና የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Feb 05, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: BHU-NCB-G-0117-2018-PUR
  • Object of Procurement: ኦዳ አዳራሽ አከባብ ለማስዋብ የሚዉል የጥገና እና የኤሌከትርክ ዕቃዎች ግዥ
  • Description: ኦዳ አዳራሽ አከባብ ለማስዋብ የሚዉል የጥገና እና የኤሌከትርክ ዕቃዎች ግዥ
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Bule Hora University
  • Clarification Request Deadline: Feb 06, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Feb 09, 2026, 2:00:00 PM
  • Terms and Conditions:
  1. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  2. የጨረታው ያአሸናፊ ዕቃዎቹን በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ ድረስ በራሱ ማድረስ የሚችል፤ እና ገቢ አድርጎ ክፍያውን ይቀበላል።
  3. ጨረታው በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል።
  4. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት