Your cart is currently empty!
Wollo University: የአትክልት ዉጤቶች ወሎ/ል/ህክምና ካምፓስ በድጋሜ
Government(Feb 06, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/797d95a8-0a41-4f8f-955b-b1061ebfa5e3/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0102-2018-PUR
- Object of Procurement: የአትክልት ዉጤቶች ወሎ/ል/ህክምና ካምፓስ በድጋሜ
- Description: የአትክልት ዉጤቶች ወሎ/ል/ህክምና ካምፓስ በድጋሜ
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Wollo University
-
Clarification Request Deadline:
Feb 06, 2026, 12:03:00 AM -
Bid Submission Deadline:
Feb 06, 2026, 4:09:19 PM -
Terms and Conditions: ማሳሰቢያ
1.ከላይ በተጠቀሰው የዕቃ ዝርዝር መሰረት አሸናፊው ድርጅት የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ወ/ዩ ልዕለ ህክምና ካምፓስ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 41 ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
2.አሸናፊው ድርጅት ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የዕቃውን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡
3.ዩኒቨርሲቲው ካስቀመጠው ስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ መሙላት ተቀባይነት የለውም።
4.ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ቫቱን ካላሳዩ ቫት እንደጨመሩ ተደርጎ ይወሰዳል።
5 የጥቃቅንና አነስተኛ ተወዳዳሪዎች በዘርፉ ካደራጃችሁ ማህበር ማስረጃ ማቅረብ አለባችሁ