የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 06, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ግጨ 12/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች  ከሎት 1 እስከ ሎት 3 ከታች የተጠቀሱትን የጨረታ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተራቁ

ሎት

የጨረታ አይነት

ብዛት

ሰነድ የሚመለስበት

የመክፈቻ ቀን

1

ሎት 1

የዲጂታል ስክሪን ኪራይ

 

ሰነድ የሚመለስበ የካቲት 18 ቀን/2018 . ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 6:30 ሰዓት

የመክፈቻ ቀን በዕለቱ የካቲት 18 /2018 .ከቀኑ 8:30 ይከፈታል

2

ሎት 2

የመልዕክት መላኪያ ካርቶን ግዥ

3

ሎት 3

ሳይክል ላይ ማስታወቂያ ስራ

የኢትዮጵያ ፖስታ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *