የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 07, 2026)

 በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት 2018 በጀት ዓመት በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት /ቤት በካፒታል ዕቅድ ለማሰራት ካቀዳቸው ካፒታል ፕሮጀክቶች መካከል በሎት-1 እና በሎት-2

  1. ሎት 1 የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /full contract/
  2. ሎት-2 ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ/full contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል ::

በዚህ መሠረት:

  •  በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የንግድ ምዝገባ ወረቀት ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  •  የቲን ቁጥር ያላቸው
  •  የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  •  የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያላቸው።
  • የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ብር 100,000/አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ ዋጋ ያለው
  • የጨረታ ማስከበሪያ ለየ ሎቱ በተለይ ማቅረብ የሚችሉ።
  •  አሸናፊ የሆነው ተጫራች ከአሸናፊው ጠቅላላ ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ የተረጋገጠ የውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችሉ።
  •  በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የግዥ አፈጻጸም መመሪያ ጥቅምት/2018 . አንቀፅ 122. መሠረት በጨረታ መክፈቻ ወቅት የተነበበው ዋጋ እና በሂሳብ ስሌት ማስተካከያ/ Arithmetic error/ መካከል ያለው ልዩነት 5% በመብለጥም ሆነ በማነስ ከተገኘ ተጫራቹ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል፤
  •  የጨረታ ሠነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ማድረግ እና በሶስቱም ፖስታ የተጠየቁትን ሁሉንም መስፈርት በሦስቱም ፖስታ አለማስገባት ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
  •  በሥራ ላይ ያለ ተቋራጭን በተመለከተ ሥራውን 80%(ከሰማኒያ በመቶ በላይ) እና ከዚያ በላይ በአጥጋቢ ሁኔታ ያጠናቀቁ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፤
  • አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ ሎት ብቻ ነው፤
  • Bidding Document /SBD/ ላይ Section 3 Evolution Methodology and Criteria ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በማሸግ እና ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ከአዲስ አበባ በሆሳዕና 295 ኪሎ ሜትር ከአዲስ አበባ በሻሸመኔ 369 ኪሎ ሜትር ከሐዋሳ ከተማ 137 ኪሎ ሜትር እንዲሁም ከዞኑ ዋና ከተማ ዱራሜ 17 ኪሎ ሜትር በመጓዝ የዋጋ ማቅረቢያ ሠነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 20 ቀናት አየር ላይ የሚውል ሲሆን የጨረታ ሠነዱን በሺንሽቶ ከተማ አስ/ ፋይናንስ /ቤት የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000142887472 የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር ብቻ በየሎቱ በተለይ በማስገባት ያስገቡበትን የባንክ እስሊፕ በመያዝ ከሺንሽቶ ከተማ አስ/ ገቢዎች ///ቤት ደረሰኝ ይዘው በመቅረብ ከሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር-10 በመቅረብ የጨረታ ሠነዱን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው የሚከፈትበት 21ኛው ቀን ሲሆን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ተወዳዳሪዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 800 ታሽጎ በዕለቱ 8:30 የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፤

ማሳሰቢያ፡

  • /ቤታችን የጨረታውን ሂደት በሙሉም ሆነ በከፊል እንዲሁም በማንኛውም ጊዜ የማራዘም ወይም የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡የሺንሽቶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

የግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

ስልክ ቁጥር፡-0463390876

የሺንሽቾ ከተማ ፋይናንስ /ቤት የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *