Your cart is currently empty!
አማኑኤል ላይት ኤንድ ላይፍ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን ለ 2025(G.C) የውጭ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቁ እና ልምድ ያለው የኦዲት ድርጅት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026)
የውጭ ኦዲተር ጥሪ
አማኑኤል ላይት ኤንድ ላይፍ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን ለ 2025(G.C) የውጭ ኦዲት አገልግሎት ለመስጠት ብቁ እና ልምድ ያለው የኦዲት ድርጅት ይፈልጋል።
የሚያስፈልጉ መመዘኛዎች፡–
- በሕግ የተመዘገበ የኦዲት ፈቃድ (Registered License) ያለው
- ቲን ቁጥር (TIN Number) ያለው
- በኦዲት ስራ በቂ ልምድ እና የቴክኒክና የዋጋ ጥቅል ሀሳብ መግለጫ በማያያዝ እንዲያመልክቱ ይጋበዛሉ።
ይህ ጥሪ ከማስታወቂያው ቀን ጀምሮ ለ5 የስራ ቀናት ብቻ ተከፍቶ ይቆያል።
አድራሻ፡
ለቡ ቫርኔሮ ኮምፓውንድ ፊት ለፊት
ፖ.ሳ.ቁ. 1039
ስልክ፡ +251 11 462 5306 / +251 91 166 8989
አማኑኤል ላይት ኤንድ ላይፍ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን