ብሊቭ ኢን ሂዝ ኔም ኢትዮጵያ ኢ.ኤ.አ ከ ጃንዋሪ እስከ ዲሴምበር 31 2025 እ.ኤ.አ ያለውን ሂሳብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 07, 2026)

የኦዲት ስራ ማስታወቂያ

ብሊቭ ኢን ሂዝ ኔም ኢትዮጵያ ኢ.ኤ.አ ከ ጃንዋሪ እስከ ዲሴምበር 31 2025 እ.ኤ.አ ያለውን ሂሳብ በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን

1. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ

2. በህጋዊነት የምትታወቁና በመንግስት የተመዘገባችሁ

3. የሂሳብ ምርመራ በቂ ባለሞያና የስራ ልምድ ያላችሁ

4. የታክስ መለያ ቁጥር TIN/ ያላችሁ

5. የዘመኑ ግብር ለመክፈላችሁ ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምትጠይቁትን ክፍያ የሚከናወነውን የኦዲት ስራ ዝርዝር ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚወስደውን ጊዜ በመግለጽ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 3 ተከታታይ ቀናት የስራ ቀናት ከታች በተቀመጠው ኣድራሻ በመቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 አድራሻ የካ ክፍስ ከተማ ወረዳ 9 ኮተቤ 02 ገበያ ሃና ማርያም መግቢያ
ለበለጠ መረጃ 0913589821
ብሊቭ ኢን ሂዝ ኔም ኢትዮጵያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *