Your cart is currently empty!
ቢፍቱ ኤች አይ ቪ በደማቸው የሚገኝ ሰዎች በጎ አድራጎት ማህበር ከተለያዩ ለጋሽ ድርጅቶች የገንዘብ ድጋፍ አግኝቶ በ2017 ጀምሮ በተከታታይ አንድ ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጭ ኦዲተር በየአመቱ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026)
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ቢፍቱ ኤች አይ ቪ በደማቸው የሚገኝ ሰዎች በጎ አድራጎት ማህበር ከተለያዩ ለጋሽ ድርጅቶች የገንዘብ ድጋፍ አግኝቶ በ2017 ጀምሮ በተከታታይ አንድ ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጭ ኦዲተር በየአመቱ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ለዚሁ የማህበሩን ሂሳብ ከተለያዩ ለጋሽ ድርጅቶች የተላለፈለትን ገንዘብ ኦዲት በማድረግ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ ኦዲት ስራውን ሰርቶ የሚያስረክብ ማንኛውም ሕጋዊ ኦዲተር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የስራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ መወዳደር ይችላል፡፡
አድራሻ፡– በኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ ቀበሌ 01 ቦሌ ሸዋ ዳቦ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር ቢሮ ውስጥ አንድኛ ፎቅ ወይም
ስልክ ቁጥር 0911 896 082 / 0911 006 712 / 0911 177 163
ቢፍቱ ኤች አይ ቪ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ ሰዎች በጎ አድራጎት ማህበር