Your cart is currently empty!
አዳምስ ተርማል ሲስተም ፋውንዴሽን ኢትዮጵያ የ2025 የበጀት ዓመት ሂሳብ የሚመረምርለት ሂሳብ መርማሪ ድርጅት በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 08, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
አዳምስ ተርማል ሲስተም ፋውንዴሽን ኢትዮጵያ የ2025 የበጀት ዓመት ሂሳብ የሚመረምርለት ሂሳብ መርማሪ ድርጅት በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ የሂሳብ አየያዝና ኦዲት ቦርድ ያወጣቸውን መስፈርቶች የሚያሟላና ደረጃ C ወይም B የሆነ በተጨማሪም ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት በመስሪያ ቤቱ የአስተዳደር ቢሮ በመምጣት የዋጋ ማቅረቢያና አስፈላጊ ፕሮፋይል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ መወዳደር የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ፡-011-371-5726/27 09 96-42-52-76
አዳምስ ተርማል ሲስተም ፋውንዴሽን