የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል


Reporter(Feb 08, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመገኘት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል፡

/

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የንብረት ዓይነት

አበዳሪ ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ  ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ

ክልል/ከተማ

ዞን//ከተማ 

ወረዳ/ቀበሌ

1

አቶ አዲስ አየለ ውብሽት

አዳግ ኢንተርናሽናል /የተ/የግ/ማህበር

የንግድ እንፃ

አዋሽ መልካሳ

አዲስ አበባ

አቃቂ ቃሊቲ

05

//////ሊጨ/022/2 (AA000070503698)

1152 .

165,285,737.77

ጨረታው መጋቢት 1 ቀን 2018 . ጠዋት 400-600 ፍላሚንጎ ቶሚ ታወር አጠገብ ባንኩ በተከራየዉ ጌት ሃዉስ ህንጻ 3 ፎቅ አዳራሽ ዉስጥ ይካሄዳል

2

አቶ አዲስ አየለ ውብሽት

አቶ አዲስ አየለ ውብሽት

ፋብሪካ እንፃ

ኦሮሚያ

አዳማ

አዋሽ መልካሳ

WLBEN/01-180-A-27/08

 

5000 .

70,169,148.68

ጨረታው መጋቢት 2 ቀን 2018 . ጠዋት 400-600 በባንኩ አዋሽ መልካሳ ቅርንጫፍ ይካሄዳል

3

አቶ አዲስ አየለ ውብሽት

አቶ አዲስ አየለ ውብሽት

ፋብሪካ እንፃ

ኦሮሚያ

አዳማ

አዋሽመልካሳ

0794/2013

4943 .

66,256,381.62

ጨረታው መጋቢት 2 ቀን 2018 . ጠዋት 800-1000 በባንኩ አዋሽ መልካሳ ቅርንጫፍ ይካሄዳል

4

አቶ አዲስ አየለ ውብሽት

/ ሕይወት አስናቃ ስሜ

የንግድ እንፃ

ኦሮሚያ

አዳማ

ቶረበን ኦቦ

629/2012

3000 .

19,357,918.49

ጨረታው መጋቢት 3 ቀን 2018 . ጠዋት 400-600 በባንኩ አዳማ ዲስትሪክት ይካሄዳል

5

አቶ አዲስ አየለ ውብሽት

አቶ አቤል አዲስ አየለ

የመኖሪያ ቤት

ኦሮሚያ

አዳማ

ገዳ

190185

596

.

10,017,079.20

ጨረታው መጋቢት 3 ቀን 2018 . ጠዋት 800-1000 በባንኩ አዳማ ዲስትሪክት ይካሄዳል

6

አቶ አዲስ አየለ ውብሽት

አቶ ኡመር ኢብራሂም ወማሾ

ፋብሪካ እንፃ

ኦሮሚያ

አዳማ

አዋሽ መልካሳ

WLEN/3-0158-2/07

5000 .

27,780,134.06

ጨረታው መጋቢት 4 ቀን 2018 . ጠዋት 400-800 በባንኩ አዋሽ መልካሳ ቅርንጫፍ ይካሄዳል

7

አቶ አዲስ አየለ ውብሽት

አቶ አባይ ኡመር ኢብራሂም

ፋብሪካ እንፃ

ኦሮሚያ

አዳማ

አዋሽ መልካሳ

WLEN/3-0159-A18

 

5000 .

25,850,383.06

ጨረታው መጋቢት 4 ቀን 2018 . ጠዋት 800-1000 በባንኩ አዋሽ መልካሳ ቅርንጫፍ ይካሄዳል

ተጫራቾች እንዲያውቋቸው

1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዞ በአድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ:: ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት::

2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ እነሱ በሌሉበት ቦታ ይካሄዳል::

3. ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በስልክ ቁጥር 0912441524 ወይም 0911391697 ደዉለው በመጠየቅ ንብረቶቹን መጎብኘት ይቻላል::

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል::

5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል::

6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *