የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለጥገና አገልግሎት የሚዉሉ መሣሪያዎች፣ መለዋወጫዎች አላቂ እቃዎች፣ ዘይት እና ግሪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Reporter(Feb 08, 2026)

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለጥገና አገልግሎት የሚዉሉ መሣሪያዎች 1 መለዋወጫዎች አላቂ እቃዎች ፣ ዘይት እና ግሪስ – በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ተ/ቁ

የግዥ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ሎት 1

ለጥና አገልግሎት የሚዉሉ መሣሪያዎች ግዥ

75,000 (ሰባ አምስት ሽ ብር)

ሎት 2

ለጥገና አገልግሎት የሚዉሉ መለዋወጫዎች ግዥ

75,000 (ሰባ አምስት ሽ ብር)

ሎት 3

ለጥገና አገልግሎት የሚዉሉ አላቂ  እቃዎች ግዥ

50,000 (አምሳ ሽ ብር)

ሎት 4

ለጥገና አገልግሎት የሚዉሉ ዘይት እና ግሪስ ግዥ

50,000 (አምሳ ሽ ብር)

ተጫራቾች በዘርፉ የ2017/2018 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት የአቅራቢነት ምስክር ስረተፊኬት ገብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት እና ታክስ ክሲሪንስ ሰረተፊኬት ማቅረብ አለባቸዉ::

  1. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 300(ሦስት መቶ) በመክፍል ዘትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ማሰልጠኛ አካባቢ በሚገኘው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ስም በተከፈተ ስም በተከፈተ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ  ቁጥር 1000493810317 ግቢ በማድረግ የባንክ ዲፖዚት ስሊፕ ኦሪጅናል በመያዝ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ::
  2. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ግዥ ክፍል በሚገኝው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ የካቲት 17/2018 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ከተጠቀሰው ሰዓት ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም::
  3. ጨረታው የሚከፈተው የካቲት 17/2018 ዓም ጠዋት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ቀላል – ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሚገኘው መሰብስቢያ አዳራሽ ይሆናል :
  4. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት በባንክ ክፍያ ማዘዥያ ሲፒኦ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለዉ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: ከጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የሚቀርብ የድጋፍ ደብዳቤ ተቀባይነት አይኖረውም :
  5. የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:

ዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት

ስልክ ቁጥር 251114708116


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *