Your cart is currently empty!
ከሰም ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ. ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የመከና ጎማ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የእንሰሳት መድሀኒት፣ የደንብ ልብስ ጣቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ለመኪኖች የሚገጠም GPS እና ለመሬት ልኬት የሚሆን GPS በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 09, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ከሰም ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ
- ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የመኪና ጎማ፣
- የፅህፈት መሳሪያዎች
- የእንሰሳት መድሀኒት
- የደንብ ልብስ ጣቃ፡
- ኤሌክትሮኒክስ
- ለመኪኖች የሚገጠም GPS እና
- ለመሬት ልኬት የሚሆን GPS በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ዩኒየኑ ይገልፃል ።
- አቅራቢዎች ህጋዊና በዘመኑ የታደሰ የንግድ/የስራ/ ፍቃድ ያላቸው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN number/ ሊያቀርቡ የሚችሉ
- የጨረታ ማስከበሪያ ያቀረበውን ዋጋ 2% ሲፒኦ(cpo)ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል።
- የሚሞላው ዋጋ ማንኛውንም ወጭ የሸፈነ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በአማረኛ ቋንቋ ማዘጋጀት አለባቸው::
- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን 2/6/2018 ዓ.ም ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን ከዩኒየኑ 300/ሶስት መቶ ብር በመግባት መውሰድ ይችላሉ፡
- ተጫራቾች ዋጋቸውን በሰነዱ ላይ ባለው ዝርዘር ሞልተው ኦሪጅናል እና ኮፒ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11/6/2018 ድረስ ማስገባት ይችላሉ።
- የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋው በቀን 11/6/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ሆኖ የሚከፈተው በዛው ቀን ከረፋዱ 5፡00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ በዩኒየኑ ቢሮ ቁጥር 07 ይከፈታል።
- ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ከሰም ዩኒየን ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር
ከሰም ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ/የተ
cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Equipment cttx, cttx Health Care, cttx IT and Telecom cttx, cttx Networking Equipment and Installation cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Safety and Security cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Software Provision, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, cttx Stationery cttx, cttx Textile, cttx Veterinary Equipment and Supplies cttx, Development and Web Design cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx, Medical Industry cttx