የገቢዎች ሚኒስቴር: የ ቪ 8 ተሽከርካሪ የኃላ መብራት/ፍሬቻ እና ስማርት ቁልፍ ፕሮግራሚንግ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Feb 10, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0692-2018-PUR
  • Object of Procurement: LTO-የ ቪ 8 ተሽከርካሪ የኃላ መብራት/ፍሬቻ እና ስማርት ቁልፍ ፕሮግራሚንግ ግዥ
  • Description: LTO-የ ቪ 8 ተሽከርካሪ የኃላ መብራት/ፍሬቻ እና ስማርት ቁልፍ ፕሮግራሚንግ ግዥ
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ministry of Revenue
  • Clarification Request Deadline: Feb 10, 2026, 8:05:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Feb 10, 2026, 4:02:16 PM
  • Terms and Conditions: አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች /ድርጅት/ ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በሙሉ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ባለሙያዎች በተቀመጠው ዝርዝር የፍላጎት መግለጫ መሰረት መሆኑን ሲረጋግጡ ገቢ የሚያገርግ ይሆናል፡፡ የኃላ መብራት/ፍሬቻ የመግጠም እና የስማርት ቁልፍ /ረሞት/ፕሮግራም የማድረግ ስራው በአሸነፊ ድርጅቶች የሚሸፈን ይሆናል፡፡ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ያሸነፉትን እቃ ማቅረብ የማይችሉ ቢሆን ቅ/ጽ/ቤቱ ማስጠንቀቂያ በመጻፍ ለ መንግስት ግዥ አገልግሎት ሪፖርት የሚያደርግ ይሆናል፡፡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *